ደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ
ታህሣሥ 06/2018 ዓ.ም
በደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ የሥራ መደብ የተወዳዳሩ
ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት
ድርጅታችን በጋራዥ አገልግሎት ማዕከል ስር በደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ ለመቅጠር ነሐሴ 18 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው የጽሁፍና የተግባር ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍ እና የተግባር ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የንድፈ ሃሣብና የተግባር ፈተና ከ80% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ20% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
|
አንዋር ገረመው ከድር |
43.2 |
የንድፈ ሃሣብ እና የተግባር ፈተና ከፈታኝ ተቋሙ የማለፊያ ነጥብ ከ60% በታች ያመጡ በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ደበላ ቀነዓ ሆቤት |
34.4 |
የንድፈ ሃሣብ እና የተግባር ፈተና ከፈታኝ ተቋሙ የማለፊያ ነጥብ ከ60% በታች ያመጡ በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
አብርሃም አማረ በሬ |
ለጽሑፍና ተግባር ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ዮናስ ሙላዬ ገብሬ |
ለጽሑፍና ተግባር ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
ድርጅቱ