ደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ
ታህሣሥ 06/2018 ዓ.ም
በደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ የሥራ መደብ የተወዳዳሩ
ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት
ድርጅታችን በጋራዥ አገልግሎት ማዕከል ስር በደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ ለመቅጠር ሰኔ 08 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው የጽሁፍና የተግባር ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሑፍ እና የተግባር ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ
|
ተራ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የንድፈ ሃሣብና የተግባር ፈተና ከ80% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ20% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
|
ዳኛቸው ልሳነወርቅ አለምነህ |
43.2 |
የንድፈ ሃሣብ እና የተግባር ፈተና ከፈታኝ ተቋሙ የማለፊያ ነጥብ ከ60% በታች ያመጡ በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ተመስገን አርጋ አበሜ |
36 |
የንድፈ ሃሣብ እና የተግባር ፈተና ከፈታኝ ተቋሙ የማለፊያ ነጥብ ከ60% በታች ያመጡ በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ፋሲል ኃ/ጊዮርጊስ ሲራጅ |
16 |
የንድፈ ሃሣብ እና የተግባር ፈተና ከፈታኝ ተቋሙ የማለፊያ ነጥብ ከ60% በታች ያመጡ በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ቢኒያም ከበደ ዋቅቶላ |
ለጽሑፍና ተግባር ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
ድርጅቱ