ወልዲያ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-1 Duplicate 59
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ወልዲያ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-1
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለወረኢሉ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለመቱ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ደረጃ 6 የሕፃናት ማቆያ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
— 10 Items per Page
Showing 1 - 10 of 14 results.

                                                                   

ታህሳስ 06 ቀን 2018 ዓ.ም

ደረጃ 9 የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ የሥራ መደብ ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት

ድርጅታችን ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት በደረጃ 9 የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ ለመቅጠር ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር  ማስታወቂያ  መስፈርቱን  አሟልተው  የጽሁፍ፣  የቃለ-መጠይቅ  ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን     ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

የጽሁፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ፡-

                            

ተ ቁ.

የተወዳዳሪዎች ስም

የጽሁፍ ፈተና ከ70%

የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30%

የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ

ጠቅላላ ድምር  ከ100%

መግለጫ

 

ዳዊት ግርማ ማሞ

67

28.75

0

95.75

በራሳቸው ፍላጎት ከውድድር ውጭ የሆኑ

ተስፋነሽ ሀብታሙ ለማ

62

27.25

3

92.25

ተመርጠዋል

ስዩም ሽፈራው ሽጉልቱ

65

23

0

88

1ኛ ተጠባባቂ

እንደገና አያሌው አበበ

57

22

0

79

2ኛ ተጠባባቂ

መኳንንት ደምሴ ዘርሁን

57

21

0

78

3ኛ ተጠባባቂ

መርጋ ፋፋ ሆራ

53

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

በለጠ መላኩ ማንከልክሎት

47

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

ፅገሬዳ እስጢፋኖስ ኃ/ማሪያም

44

በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ

አብርሃም እሴ ወንዴ

32

የጽሁፍ ፈተና ውጤት 50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ደስታ ዘሪሁን ከበደ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ወንድወሰን ወንድሙ ይግዛው

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ዘለቀች በጋሻው ተሾመ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሁሉአገር አይተነው ፈጠነ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

የንጉሴ ጠብቀው ታሪክ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ካሳሁን ዘውዴ ምስክር

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

መስታወት ወልዱ ገ/ማሪያም

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ይደነቁ ካሳ ገ/መስቀል

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                   ድርጅቱ

                          

Apply For Tender Document