ወልዲያ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ወልዲያ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-1
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለወረኢሉ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለመቱ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ደረጃ 6 የሕፃናት ማቆያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
— 10 Items per Page
Showing 1 - 10 of 14 results.

ታህሣሥ 06 ቀን 2018 ዓ.ም

ለወልዲያ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ የሥራ መደብ ላይ የፈተና የተመረጡ አመልካቾችን ስም ዝርዝር

ድርጅታችን ለወልዲያ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ ለመቅጠር በወልዲያ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ አመልካቾች ዝርዝር እንደሚከተለው ያቀረብን ሲሆን፣ ፈተናው የሚሰጠጥበት አርብ ታህሣስ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመረጣችሁ አመልካቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በወልዲያ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት ተገኝታችሁ ፈተናውን እንትወስዱ እናሳስባለን፡፡

         

  ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡- 

የሸዋስ ደርሶ አያል

27

ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ
ከደ/ታቦር ዩኒቨርሲቲ በ07/11/2014

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

የፀዳው ሳላመላኩ ላቀው

27

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ 28/06/2017

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

አትርሳው ንብረቴ አቤ

33

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ23/10/2008

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ካሳዬ ቢያልፈው በዛ

ዲግሪ በህብረት ስራ አካውንቲንግና ኦዲቲንግ ከሀረማያ ዩኒቨርሲቲ በ12/11/2015

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ሰውመሆን መላኩ እምሩ

27

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ
ከወራቤ ዩኒቨርስቲ በ11/11/2015

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ቢኒያም ቸኮል አወሜ

 

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ እና ኢንጂነሪንግ ከአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ በ06/01/2014

1 ዓመት

ከ5 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ሙሉቀን ጌታቸው አበበ

29

ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ ከወሎ ዩኒቨርሲቲ  01/03/2015

የመውጫ ፈተና ውጤት የሚገልጽ ሰነድ ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

በየነ ቢሻው ሙጨ

29

ዲግሪ  በሶፍትዌር ምህንድስና ከወሎ ዩኒቨርሲቲ  በ01/03/2015

የመውጫ ፈተና ውጤት የሚገልጽ ሰነድ ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ገዳም መኩሪያ በርሁን

27

ዲግሪ በኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ምህድስና ከደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ 16/11/2013

የተጠየቀው ቀጥተኛ የትምህርት መስክ የሌላቸው በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሙደሲር ማሩ በድሩ

 

ዲግሪ በሶፍትዌር ምህንድስና ከወሎ ዩኒቨርሲቲ በ1/03/2015 

የመውጫ ፈተና ውጤት የሚገልጽ ሰነድ ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ጌታለም ይርጋ አስናቀ

ከCV ውጭ መረጃዎች አሟልተው ያላኩ ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሳሙኤል ብርሃኑ

ከCV ውጭ መረጃዎች አሟልተው ያላኩ ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                         

                                        ድርጅቱ

Apply For Tender Document