ወልዲያ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ወልዲያ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-1
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለወረኢሉ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለመቱ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ደረጃ 6 የሕፃናት ማቆያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
— 10 Items per Page
Showing 1 - 10 of 14 results.

 

ታህሣሥ 06 ቀን 2018 ዓ.ም

ለመቱ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ የሥራ መደብ ላይ የፈተና የተመረጡ አመልካቾችን ስም ዝርዝር

ድርጅታችን ለመቱ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ ለመቅጠር በመቱ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ አመልካቾች ዝርዝር እንደሚከተለው ያቀረብን ሲሆን፣ ፈተናው የሚሰጠጥበት አርብ ታህሣስ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመረጣችሁ አመልካቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በመቱ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ተገኝታችሁ ፈተናውን እንትወስዱ እናሳስባለን፡፡

         

  ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡- 

ተራ ቁ.

የአመልካቾች ስም

የት/ት ዓይነትና ደረጃ

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ

ተመስገን ቀኖ ግዛው

25

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ
ከሀረሚያ ዩኒቨርስቲ በ12/11/2015 የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ዮሐንስ ዘሪሁን አሰፋ

20

ዲፕሎማ በሀርድዎር ኔትዎርኪንግ ሰርቪስ ከጎሬ ቴ/ሙያ በ2009 ሌቭል 4 ሲኦሲ

9 ዓመት

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ደርበው ከበደ መኮንን

40

ማስተርስ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከመቱ ዩኒቨርስቲ በ15/06/2016
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከአዳማ ሳይንስና ዩኒቨርስቲ 01/11/2004

10 ዓመት ከ11 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

አቤነዘር በላቸው በቀለ

26

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከመቱ ዩኒቨርስቲ 23/10/2014

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ለሊሴ ደጋጋ አምቢሳ

24

ዲግሪ በቴክኖሎጂና መረጃ አስተዳደር ከመቱ ዩኒቨርስቲ በ14/10/2017

የመውጫ ፈተና አልፋለች

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ናትናኤል ሞገስ ቤተማርያም

32

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከዲላ ዩኒቨርስቲ በ02/07/2011

8 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ጌታሁን አበራ ከበደ

23

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከኮተቤ ሜትሮፖሊቲ ዩኒቨርስቲ 02/06/2013

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ከድጃ ሞላ ቸኮላ

24

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከመቱ ዩኒቨርስቲ 14/10/2017

የመውጫ ፈተና አልፋለች

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ደሳለኝ ጣሰው ደጋጋ

33

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
ከመቱ ዩኒቨርስቲ 12/11/2010

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

መሐመድ ያሲን ተማም

33

ዲግሪ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ከመቱ ዩኒቨርስቲ 14/10/2017

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ለሚሳ ቲኪ ቶሎሳ

29

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከመቱ ዩኒቨርስቲ 20/05/2013

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

አብርሃም ማረማ ዳኖ

37

ዲግሪ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ከመቱ ዩኒቨርስቲ
28/10/2016

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

አብዲናኦል ተፈራ ያደቴ

27

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከቡሉ ሆራ ዩኒቨርስቲ
09/11/2014

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

እሱባለው ዋለ በላይ

24

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከመቱ ዩኒቨርስቲ 17/102017፤ የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

መልካሙ ተፈራ ኃይሉ

 

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
ከአ/አበባ ዩኒቨርስቲ 27/10/2016፤ የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

አዲሱ አሰፋ ንጉሴ

34

ዲፕሎማ በሀርድዎር ኔትዎርኪንግ ሰርቪስ ከመቱ ቴ/ሙያ

ሌቭል 4 ሲኦሲ

2 ዓመት

ከ5 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ብርሃኔ ተገኝ በላይ

23

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከመቱ ዩኒቨርስቲ 14/10/2017

የመውጫ ፈተና አላለፈችም

የመውጫ ፈተና ስላላለፉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሮቤ አዲሱ ይማም

22

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከመቱ ዩኒቨርስቲ 14/10/2017

የመውጫ ፈተና ስላላለፉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

አማሪሳ አሊ ሀሰን

31

ዲግሪ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከመቱ ዩኒቨርስቲ 16/02/2015

የመውጫ ፈተና ውጤት ማሳያ ሰነድ ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

መገርሳ ዋቅጅራ ለሙ

ከCV ውጭ መረጃዎች አሟልተው ያላኩ ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                   

                                          ድርጅቱ

Apply For Tender Document