ደረጃ 6 የሕፃናት ማቆያ Duplicate 1
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ደረጃ 6 የሕፃናት ማቆያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 9 የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ
12/03/2025
- 12/19/2025 |
ለጅንካ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
12/02/2025
- 12/16/2025 |
ለኮልፌ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
12/02/2025
- 12/16/2025 |
— 10 Items per Page
Showing 1 - 10 of 11 results.

                                                                                                                                             

ህዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም

ለኮልፌ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ የሥራ መደብ ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት

ድርጅታችን ለኮልፌ  ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ ለመቅጠር ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር  ማስታወቂያ  መስፈርቱን  አሟልተው  የጽሁፍ፣  የቃለ-መጠይቅ  ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን     ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

የጽሁፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ፡-

                                                                                               

ተራ ቁ.

የተወዳዳሪዎች ስም

የጽሁፍ ፈተና ከ70%

የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30%

የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ

ጠቅላላ ድምር  ከ100%

መግለጫ

 

ሔለን መኮንን አበበ

35

25

3

63

ተመርጠዋል 

ፎዚያ ገመዳ ቃበቶ

37.96

20.25

3

61.21

1ኛ ተጠባባቂ 

 

ተመስገን ባሴ ጋሹ

42.91

17.75

0

60.66

2ኛ ተጠባባቂ 

ባንቻየሁ አይናለም መንክር

ለፅሁፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                                                                                                     1                                                     

                               ድርጅቱ

Apply For Tender Document