ደረጃ 9 የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ
ታህሳስ 06 ቀን 2018 ዓ.ም
ደረጃ 9 የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ የሥራ መደብ ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት
ድርጅታችን ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት በደረጃ 9 የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ ለመቅጠር ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው የጽሁፍ፣ የቃለ-መጠይቅ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡
የጽሁፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ፡-
|
ተ ቁ. |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሁፍ ፈተና ከ70% |
የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30% |
የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ |
ጠቅላላ ድምር ከ100% |
መግለጫ |
|
ዳዊት ግርማ ማሞ |
67 |
28.75 |
0 |
95.75 |
በራሳቸው ፍላጎት ከውድድር ውጭ የሆኑ |
|
|
|
ተስፋነሽ ሀብታሙ ለማ |
62 |
27.25 |
3 |
92.25 |
ተመርጠዋል |
|
|
ስዩም ሽፈራው ሽጉልቱ |
65 |
23 |
0 |
88 |
1ኛ ተጠባባቂ |
|
|
እንደገና አያሌው አበበ |
57 |
22 |
0 |
79 |
2ኛ ተጠባባቂ |
|
|
መኳንንት ደምሴ ዘርሁን |
57 |
21 |
0 |
78 |
3ኛ ተጠባባቂ |
|
|
መርጋ ፋፋ ሆራ |
53 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ |
|||
|
|
በለጠ መላኩ ማንከልክሎት |
47 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ |
|||
|
|
ፅገሬዳ እስጢፋኖስ ኃ/ማሪያም |
44 |
በቂ ተወዳዳሪ በመኖሩ ለቃለ መጠይቅ ፈተና ያልተመረጡ |
|||
|
|
አብርሃም እሴ ወንዴ |
32 |
የጽሁፍ ፈተና ውጤት ከ50% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|||
|
|
ደስታ ዘሪሁን ከበደ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ወንድወሰን ወንድሙ ይግዛው |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ዘለቀች በጋሻው ተሾመ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ሁሉአገር አይተነው ፈጠነ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
የንጉሴ ጠብቀው ታሪክ |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ካሳሁን ዘውዴ ምስክር |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
መስታወት ወልዱ ገ/ማሪያም |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
|
|
ይደነቁ ካሳ ገ/መስቀል |
ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
||||
ድርጅቱ