የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት

ለውጭ አመልካቾች የወጣ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ዕሁድ ህዳር 28 ቀን 2018 ዓ.ም
ተ.ቁ. የሥራ መደቡ መጠሪያ ተፈላጊ ችሎታና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ብዛት የሥራ ቦታ ደመወዝ
1 ዋና የህግ ባለሙያ ደረጃ 13 በህግ የመጀመሪያ ድግሪ እና 8 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ እና ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በከፍተኛ ባለሙያነት የስራ/ች 1 ዋና መ/ቤት, ቋሚ 23313
2 የህግ ከፍተኛ ባለሙያ ደረጃ 11 በህግ የመጀመሪያ ድግሪ እና 6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት 1 ዋና መ/ቤት, ቋሚ 18088
3 የህግ ባለሙያ ደረጃ 9 በህግ የመጀመሪያ ድግሪ እና 3 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት 2 ዋና መ/ቤት, ቋሚ 13620

ማሳሰቢያ፡- 
   .  ለሥራ መደቡ የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚለጠፍ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
   .  ከዚህ በላይ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት
      የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የሕይወት ታሪክ መግለጫ ካሪኩለም ቪቴ (CV) በማያያዝ በግንባር
      በመቅረብ ወይም በድርጅቱ WWW.eiide.com.et ድረገጽ Tender -Job Vacancy  መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
 ማሳሰቢያ፡- የፈተና ጊዜና ቦታ፣ እንዲሁም የፈተና ውጤት በድርጅቱ WWW.eiide.com.et ድረገጽ Tender -Job Vacancy ላይ የምናሳውቅ 
            መሆኑን እንገልፃለን፡፡
 አድራሻ፡-  ፒያሳ የቀድሞው አትክልት ተራ ከሊፋ ህንፃ ፊት ለፊት የኢትዮጱያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ዋናው መ/ቤት
           1ኛ በር የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-  
                                           0113 69 26 10 

Apply Here