የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት

ለውጭ አመልካቾች የወጣ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

እሁድ ነሐሴ 18 ቀን 2017 ዓ.ም
ተ.ቁ. የሥራ መደቡ መጠሪያ ተፈላጊ ችሎታና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ብዛት የሥራ ቦታ ደመወዝ
1 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ ደረጃ 9 በአውቶ መካኒክ፣ በጠቅላላ መካኒክ፣ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ሌቨል v ወይም ሌቨል IV/ዲኘሎማ / በሌቬል III እና 2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው ልምድ 1 ዋና መ/ቤት,ቋሚ 13620
2 ጀማሪ አውቶ መካኒክ ደረጃ 4 በአውቶ መካኒክ፣ በጠቅላላ መካኒክ፣ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በሌቬል III እና 0 አመት 1 ዋና መ/ቤት,ቋሚ 6049
3 ከፍተኛ አውቶ ኤሌክትሪሽያን ደረጃ 9 በአውቶ ኤሌክትሪክሲቲ፣ጀኔራል መካኒክስ/ኤሌክትሪሲቲ፣አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ሌቬል IV ወይም በሌቬል III እና 4/6 ዓመት አግባብነት ያለው ልምድ 1 ዋና መ/ቤት,ቋሚ 13620
4 መረጃና ሰነድ አዘጋጅ ባለሙያ ደረጃ 5 በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ ቢሮ ስራ አመራር ወይም በተመሳሳይ ሙያ ሌቨል 3 እና ከዛ በላይ COC ያለው/ላት እና 4 ዓመት አግባብነት ያለው ልምድ 1 ዋና መ/ቤት,ቋሚ 7319
5 ሂሳብ ሰራተኛ ደረጃ 5 በአካውንትንግ፣በፋይናንስ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም በሌቬል IV እና 0/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ 1 ዋና መ/ቤት,ቋሚ 7319
6 ገንዘብ ያዥ ደረጃ 5 በአካውንትንግ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም በሌቬል IV እና 0/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ 2 ማዕከላዊ (ቃሊቲ) ዲስትሪክት፣ኮልፌ ቅ/ፍ 7319

ማሳሰቢያ፡- 
   .  ለሥራ መደቡ የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚለጠፍ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
   .  ከዚህ በላይ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት
      የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የሕይወት ታሪክ መግለጫ ካሪኩለም ቪቴ (CV) በማያያዝ በግንባር
      በመቅረብ ወይም በድርጅቱ WWW.eiide.com.et ድረገጽ Tender -Job Vacancy  መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
 ማሳሰቢያ፡- የፈተና ጊዜና ቦታ፣ እንዲሁም የፈተና ውጤት በድርጅቱ WWW.eiide.com.et ድረገጽ Tender -Job Vacancy ላይ የምናሳውቅ 
            መሆኑን እንገልፃለን፡፡
 አድራሻ፡-  ፒያሳ የቀድሞው አትክልት ተራ ከሊፋ ህንፃ ፊት ለፊት የኢትዮጱያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ዋናው መ/ቤት
           1ኛ በር የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-  
                                           0113 69 26 10 
                                . 

Apply Here