Job Vacancy - HR
Created 25/08/25
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት
ለውጭ አመልካቾች የወጣ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
እሁድ ነሐሴ 18 ቀን 2017 ዓ.ም
ተ.ቁ. | የሥራ መደቡ መጠሪያ | ተፈላጊ ችሎታና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ | ብዛት | የሥራ ቦታ | ደመወዝ |
---|---|---|---|---|---|
1 | ከፍተኛ አውቶ መካኒክ ደረጃ 9 | በአውቶ መካኒክ፣ በጠቅላላ መካኒክ፣ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ሌቨል v ወይም ሌቨል IV/ዲኘሎማ / በሌቬል III እና 2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው ልምድ | 1 | ዋና መ/ቤት,ቋሚ | 13620 |
2 | ጀማሪ አውቶ መካኒክ ደረጃ 4 | በአውቶ መካኒክ፣ በጠቅላላ መካኒክ፣ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በሌቬል III እና 0 አመት | 1 | ዋና መ/ቤት,ቋሚ | 6049 |
3 | ከፍተኛ አውቶ ኤሌክትሪሽያን ደረጃ 9 | በአውቶ ኤሌክትሪክሲቲ፣ጀኔራል መካኒክስ/ኤሌክትሪሲቲ፣አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ሌቬል IV ወይም በሌቬል III እና 4/6 ዓመት አግባብነት ያለው ልምድ | 1 | ዋና መ/ቤት,ቋሚ | 13620 |
4 | መረጃና ሰነድ አዘጋጅ ባለሙያ ደረጃ 5 | በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ ቢሮ ስራ አመራር ወይም በተመሳሳይ ሙያ ሌቨል 3 እና ከዛ በላይ COC ያለው/ላት እና 4 ዓመት አግባብነት ያለው ልምድ | 1 | ዋና መ/ቤት,ቋሚ | 7319 |
5 | ሂሳብ ሰራተኛ ደረጃ 5 | በአካውንትንግ፣በፋይናንስ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም በሌቬል IV እና 0/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ | 1 | ዋና መ/ቤት,ቋሚ | 7319 |
6 | ገንዘብ ያዥ ደረጃ 5 | በአካውንትንግ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም በሌቬል IV እና 0/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ | 2 | ማዕከላዊ (ቃሊቲ) ዲስትሪክት፣ኮልፌ ቅ/ፍ | 7319 |
ማሳሰቢያ፡-
. ለሥራ መደቡ የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚለጠፍ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
. ከዚህ በላይ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት
የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የሕይወት ታሪክ መግለጫ ካሪኩለም ቪቴ (CV) በማያያዝ በግንባር
በመቅረብ ወይም በድርጅቱ WWW.eiide.com.et ድረገጽ Tender -Job Vacancy መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- የፈተና ጊዜና ቦታ፣ እንዲሁም የፈተና ውጤት በድርጅቱ WWW.eiide.com.et ድረገጽ Tender -Job Vacancy ላይ የምናሳውቅ
መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- ፒያሳ የቀድሞው አትክልት ተራ ከሊፋ ህንፃ ፊት ለፊት የኢትዮጱያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ዋናው መ/ቤት
1ኛ በር የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-
0113 69 26 10
.