Financial and Audit Report 2023/24

25/03/2026

Financial and Audit Report 2022/23

25/03/2026

ኢኢግልድ የ2018 በጀት ዓመት 8 ወራት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

16/03/2026

ሙያን መሠረት አድርጎ የሚሰጥ ተከታታይ ስልጠና ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

09/03/2026

በስድስት ወራት አፈጻጸም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ዕውቅና ተሰጠ

27/01/2026

በመንግሥት የልማት ድርጀቶች የግዢ አፈጻጸም መመሪያና በለውጥ ሥራዎች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ ሥልጠና ተጠናቀቀ

10/11/2025

የኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

20/10/2025

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ

10/10/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የአመራሮች ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተካሔደ

25/09/2025

የኢኢግልድ የክር ማጠንጠኞ ማዕከል ሰራተኞች በፋብሪካዎች ተገኝተው የመስክ ጉብኝት አካሄዱ

23/09/2025

የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅና የሠራተኞችን ዓመታዊ በዓል አከበሩ

09/09/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) በበጀት ዓመቱ ጠንካራ አፈጻጸም አስመዘገበ

27/08/2025

Financial and Audit Report 2021/22

12/05/2025

በአገራዊና ተቋማዊ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሔደ

21/04/2025

የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን አከበሩ

17/03/2025

የኢኢግልድ ሽያጭ ቅርንጫፎችና ዲስትሪክቶች የስምንት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

17/03/2025

በግብዓት አቅርቦት ፓሊሲ፣ ስትራቴጅዎች እና ሌሎች ሰነዶች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

11/03/2025

Financial and Audit Report 2020/21

28/01/2025

ማስታወቂያ

25/10/2023

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የበላይ አመራሮች ከኢኢግልድ አመራሮች ጋር ውይይትና የስራ ጉብኝት አካሄዱ

26/12/2024

— 20 Items per Page
Showing 1 - 20 of 66 results.

በአገራዊና ተቋማዊ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሔደ

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማትድርጅት ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች እንዲሁም የቡድን መሪዎች ና ሠራተኞች የተሳተፉበት አገራዊ የዘጠኝ ወራት ውይይት ሚያዚያ 9 ቀን 2017 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ተካሄደ፡፡

በውይይት መድረኩ የዋና ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ሃላፊና የዋና ሥራ አስፈጻሚ ተወካይ አቶ ዳዊት አዳነ ባቀረቡት የመክፈቻ ንግግር እንደገለጹት የውይይት መድረኩ ዓላማ በአገራዊና ተቋማዊ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ተወያይቶ የጋራ ግንዛቤ ለመያዝና የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ የበኩሉን አስተዋጽኦ አለው፡፡

በውይይት መድረኩ በ2017 በጀት ዓመት ዘጠኝ በአገር አቀፍ ደረጃ በመሠረተ ልማት፣ በትምህርት፣ በጤና፣በግብርና፣ በውጭ ንግድ፣ በአገራዊ ኢኮኖሚያዊ አፈጻጸሞች በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍና በሌሎችም ሲክተሮች የተገኙት የዘጠኝ ወራት አፈጻጸሞች ቀርበው ውይይት ተካሂዷል፡፡

በተጨማሪም የድርጅቱ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ቀርቦ ውይይት የተካሄደ ሲሆን በአጠቃላይ በተነሱት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ በስፋት ውይይት ከተከናወነ በኋላ ተሳታፊዎችን የጋራ ግንዛቤ የማስጨበጥ ሥራ ተሰርቷል፡: